የቅርብ ጊዜ ልጥፍ – Latest Post

  • የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ከጂኦ-ኢኮኖሚክስ አንጻር እንዴት ይታያል?

    የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ከጂኦ-ኢኮኖሚክስ አንጻር እንዴት ይታያል?

    በወደብ ችግር ምክንያት በሚገጥም የትራንስፖትና ሎጀስቲክስ ችግር የሚደርስ የኢኮኖሚ ኪሳራ ዙሪያ ጥናት ያደረጉ በርካታ ምሁራን እንደ አለማቀፍ ምሳሌ የሚጠቅሱት የጅቡቲ ወደብ ኮሪደርን ወይም ኢትዮጵያን ነው፤ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የንግድና ልማት ኮንፍራንስ በ2020 ዓ.ም ባወጣው ሪፖርት እንዳሳሰበው ኢትዮጵያ በጅቡቲ ወደብ ላይ ጥገኛ መሆኗ የአገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ስትራቴጂያዊ ስጋት ውስጥ እንዲወድቅ ያደረገ በመሆኑ ለችግሩ አፋጣኝ መፍትሔ ያስፈልጋል…